TikTok E-commerce Data Analytics, Choose Tikmeta
Get Started
Introduction: This is a tiktok video published by Saron Ayelign. The video has now received more than 14.2K likes, 688 comments and 674 shares. It is deeply loved by fans. The following is the specific data and similar videos. Address, you can complete the operation on this page by clicking play or bookmarking the video.
Views
351.8KDaily-
Likes
14.2KDaily-
Comments
688Daily-
Shares
674Daily-
ER
4.42%Daily-
Latest Videos
ዓለምን ያነጋገረው የይቅርታ ልብ!☦️🩵 ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆኑት በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው በአሦርያውያን ቤተ ክርስቲያን የአውስትራሊያ ጳጳስ የሆኑትና በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በሚዘዋወሩ ክርስቶስ ተኮር ስብከታቸው የሚታወቁት አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ የተፈፀመባቸውን ጥ*ቃት ብዙዎቻችሁ እንደሰማችሁት ጥርጥር የለኝም እጅግ በጣም የገረመኝ ነገር ግን አክራሪ የሆነው ወጣት በቪዲዮ ላይ ሲዘወወር እንዳያችሁት ደጋግሞ ጥ*ቃት ቢያደርስባቸው የመጀመሪያ ያደረጉት ነገር እንደምንም አቁሙኝ ብለው በአጥቂው ራስ ላይ እጃቸውን አድርገው መጸለይ መጀመራቸው ነው። እንዴት ያለ አስደናቂ የይቅርታ ልብ ነው ወዳጆቼ? እንደ እርሳቸው እየ*ወጉት የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለውን የክርስቶስን ፈለግ በሕይወት መከተል የምንችልበት፤ በመወጋታችንም ቢሆን ለሚሊዮኖች ክርስቶስ እንዲሰበክ ምክንያት የምንሆንበት ፀጋ ይብዛልን #orthodoxchristianity☦️ #marmariemmanuel #saronayelign #pleaseprayforhim #orthodoxchristian #fypシ
24.2K
1.4K
23
Saron Ayelign
7 months ago
Similar Videos
Watch moreMore Videos
Watch more